Using Your Mobile phone As a Computer Remote and Other Intersting Functions(አማረኛ)
የበሃኪም ቴክ አዲሱ ድህረገጽ፡ https://behakeemtech.wordpress.com/ የቀድሞውን ድህረ ገጽ ሂድ፡ https://sites.google.com/view/behakeemtube/home ሶፍትዌሩን ለማውረድ www.monect.com ድህረገፅ ላይ በመሄድ ለኮምፒውተር የሚሆነውን setup ማውረድ እንችላለን ለሞባይላችን ደግሞ አንድሮይድ ከሆነ ከ Google Play store አይፎን ከሆነ ደግሞ App store ላይ Monect ብለን ሰርች በማድረግ ዳውንሎድ ማድረግ እንችላለን፡፡